Norges billigste bøker

Bøker av Barkon Legesse

Filter
Filter
Sorter etterSorter Populære
  • av Barkon Legesse
    372

    መጽሐፈ ደኅንነት(The Book of Salvation)መጽሐፉ ቅዱስን መሠረት አድርጎ የተጻፈ እና ፀሐፊውም በእነዚህ የደኅንነት ትምህርቶች ላይ እና ስራዎች ላይ ተሳታፊ የነበረ አሁንም ያለ ሲሆን በቤተክርስቲያን ውስጥ ከልጂነት ጀምሮ ያደገ በዚህም ቦታ ላይ ያለውን ክፍተት ተመልክቶ የራሱን ድርሻ ለመወጣት ይህንን በጣም አስተማሪ መጻፍ ፅፎል ።ይህ መጽሐፍ በግል ሆነ ፣ በቤተክርስቲያን ውስጥ ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት ሆነ በቤት ሕብረት (Bible study) ህንዲሁም በተለያየ የደኅንነት ጉዳዬች በሚነሱበት ቦታ ሁሉ ሕንደ መማሪያ መጽሐፍ (textbook) እንዲሁም ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ ማጣቀሻ ሆኖ ሊቀርብ ይችላል።እንዲሁም ይህን መጽሐፈ ህንደ ስጦታ ለሠዎች ለትምህርት ደግሞም የመዳንንም መንገድ እንዲያገኙ እና እንዲሁም መንገድንም እዲያውቁ መስጠት ህንችላለን።አንባቢዎች ይህን መጽሐፍ ሲያነቡ የተብራራ እና ከነመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶቹ ጋር ማግኝት ይችላሉ ።ማንኝውም ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት ወይም የመዳን ጥያቄ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር በማዛመድ ሊጠቀሙበት የችላሉ።መጽሐፉ አሦራ አምስት ሕርእሶችን የያዘ ነው የመጀመሪያው መግቢያ ሲሆን የመጨረሻው ደግሞ መደምደሚያ ነው። ይህ መጽሐፍ በመጨረሻም ለውይይት የሚሆኑ እና እራስን ለመገንዘብ (Devotion) የሚሆን ጥያቄዎችም ተዘጋጅተውለታል ። በ ባርኮን ለገሠ መልካም ንባብ

Gjør som tusenvis av andre bokelskere

Abonner på vårt nyhetsbrev og få rabatter og inspirasjon til din neste leseopplevelse.