Gjør som tusenvis av andre bokelskere
Abonner på vårt nyhetsbrev og få rabatter og inspirasjon til din neste leseopplevelse.
Ved å abonnere godtar du vår personvernerklæring.Du kan når som helst melde deg av våre nyhetsbrev.
ይህ መፅሃፍ አማርኛ ቋንቋን በቀላሉ ለልጆች ለማስተማርና እንዲሁም ደግሞ ለሌሎች ራሳቸዉን ለማስተማር ለሚፈልጉ ዜጎች የተዘጋጀ ነዉ። The intent of the book This book is primarily intended to teach children the Amharic language, but can also be used by all others to teach themselves the basics of the language as well
የዚህ መፅሀፍ ክፍል አላማ ልጆች ቃሎቻችውን በመጠቀም ካልተመቻቸው፣ ከሚፈሩት፤ አደገኛ ከሆነ ሁኔታ ሊረዳቸው ወደሚችል ወላጆቻቸው፤ ቤተሰብ ፤ ዘመድ ፤ ጓደኛ ወይንም ለሚያምኑት ትልቅ ሰው ከተያዙበት አስቸጋሪ ሁኔታ መፍትሔ እንዲያገኙ በመነጋገር እና ቃሎቻቸውን ተጠቅመው ሀሳባቸውን እንዲገልጡ ያበረታታቸዋል
የዚህ መጽሀፍ አላማ ልጆች ሃሳባቸውን ለመግለፅ ዝግጁ ለሆኑ እና በዝግጅት ላይ ላሉ ባጠቃላይ ሃሳባችውን በቃላት መልኩ ከአንደበታቸው ሲያወጡ(መናገር ሲጀምሩ) ከሌሎች ሰዎች ጋር መግባባት እና ግንዛቤን መፍጠር እንደሚችሉ ለማስገንዘብ ነው
Abonner på vårt nyhetsbrev og få rabatter og inspirasjon til din neste leseopplevelse.
Ved å abonnere godtar du vår personvernerklæring.